በሳምንት ከአንድ እስከ ስድስት እንቁላል የሚመገቡ ሰዎች ከማይመገቡት ጋር ሲነጻጸሩ የመሞት እድላቸው በ15 በመቶ ቀንሷልም ተብሏል፡፡ እንዲሁም በቀንድ አንድ አልያም በሳምንት ስድስት እንቁላል ...
"ንግግሮች የሩሲያን ተገቢ ጥያቄዎች ከግምት በማስገባትና የቀውሱን ትክክለኛ መነሻ በሚፈቱ መልኩ በተግባራዊ እርምጃዎች መደገፍ አለባቸው" ሲሉ ጋሉዚን ለሩሲያው ሪያ የዜና አገልግሎት መናገራቸውን ...
ቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን “የትኛውም ኃይል ፍልስጤማውያንን ከትውልድ ሀገራቸው ማስወጣት አይችልም” አሉ። ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ትራምፕ ጋዛን ለመቆጣጠር የያዙትን እቅድ ውድቅ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የሱፐር ቦውል ጨዋታን በአካል ተገኝተው በመታደም የመጀመሪያው በስልጣን ላይ ያሉ ፕሬዝደንት መሆን ችለዋል። ፕሬዝደንቱ ከብሔራዊ እግርኳስ ማህበር (ኤንኤፍኤል) ጋር ያላቸው ግንኙነት እንደተወሳሰበ ባለበት ሁኔታ ጨዋታውን መመልከታቸው ድጋፍና ትችት እንዳስነሳባቸው ሮይተርስ ዘግቧል ...
የእስራኤል ጦር ናዛሪም እየተባለ ከሚጠራው በማዕከላዊ ጋዛ ከሚገኘው ኮሪደር ለቆ እየወጣ ነው ሲል ሀማስ በዛሬው እለት አስታውቋል። የእስራኤል ጦር ከቀጣናው መውጣት ሀማስና እስራኤል በደረሱት ...
ግብጽና ጆርዳንን ጨምሮ በርካታ የአረብ ሀገራት ትራምፕ ያቀረቡትን ፍልስጤማውያን ከጋዛ የማስወጣት ሀሳብ በፍጹም እንደማይቀበሉት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በጻፉት ደብደባ ግልጽ ...
ሜታ ኩባንያ ሰራተኞቹን ለማሰናበት ውጥን ቢይዝም በምትኩ ሮቦተችን ስራ የሚያለማምዱ ኢንጂነሮች በመቅጠር ተጠምዷል ነው የተባለው። ከስራቸው የሚሰናቱ ሰራተኞችን ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማሳወቅ ይጀመራል ...
የደቡብ ኮሪያ የስለላ ኤጀንሲ የቻይናው የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) መተግበሪያ "ብዙ መጠን" ያለው የግለሰቦች መረጃ እየሰበሰበና ራሱን ለማሰልጠን እየተጠቀመበት ነው ሲል ከሰሰ። ...